# እንዴት ለመውደድ እንችላለን? አስቀድሞ እግዚአብሔር ስለ ወደደን እኛም እንወዳለን # አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኖረዋል? አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው እግዚአብሔርን መውደድ አይችልም # እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ማንን መውደድ ይኖርባቸዋል? እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ወንድሞቻቸውን መውደድ ይኖርባቸዋል