am_tq/1jn/02/09.md

424 B

አንድ አማኝ መመላለስ ያለበት እንዴት ነው?

አንድ አማኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል

አንድ ሰው በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ መንፈሳዊ ሁኔታው ምን ይመስላል?

አንድ ሰው በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ በጨለማ ውስጥ ነው