am_tq/1jn/02/09.md

8 lines
424 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# አንድ አማኝ መመላለስ ያለበት እንዴት ነው?
አንድ አማኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል
# አንድ ሰው በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ መንፈሳዊ ሁኔታው ምን ይመስላል?
አንድ ሰው በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ በጨለማ ውስጥ ነው