am_tq/1co/04/12.md

268 B

ጳውሎስና ባልደረቦቹ በደል ሲደርስባቸው ምላሻቸው ምን ነበር?

ሲረግሟቸው ይመርቁ ነበር፤ ሲያሳድዷቸው ይታገሡ ነበር፤ ስማቸውን ሲያጠፉ መልካም ይመልሱ ነበር፡፡