am_tq/1co/01/18.md

8 lines
404 B
Markdown

# ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?
ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ሞኝነት ነው፡፡
# እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት ግን የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?
እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት የእግዚአብሔር ኀይል ነው፡፡