# ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ምንድነው? ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ሞኝነት ነው፡፡ # እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት ግን የመስቀሉ መልእክት ምንድነው? እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት የእግዚአብሔር ኀይል ነው፡፡