am_tq/2pe/01/01.md

8 lines
308 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሁለተኛ ጴጥሮስን የጻፈው ማነው?
የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነው ስምዖን ጴጥሮስ ነው
# ጴጥሮስ የጻፈው ለማን ነው?
ጴጥሮስ የጻፈው በተመሳሳይ የክብርን እምነት ለተቀበሉት ነው