# ሁለተኛ ጴጥሮስን የጻፈው ማነው? የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነው ስምዖን ጴጥሮስ ነው # ጴጥሮስ የጻፈው ለማን ነው? ጴጥሮስ የጻፈው በተመሳሳይ የክብርን እምነት ለተቀበሉት ነው