am_tq/mat/27/11.md

16 lines
991 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ጲላጦስ ኢየሱስን የጠየቀው ጥያቄ ምን ነበር፣ የኢየሱስስ መልስ ምን ነበር?
ጲላጦስ ኢየሱስን የጠየቀው እርሱ የአይሁድ ንጉሥ እንደሆነ ሲሆን፣ ኢየሱስ የመለሰው “አንተ እንዳልከው ነው” የሚል ነበር። [27:11]
# ለሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ ውንጀላዎች ሁሉ ኢየሱስ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
ኢየሱስ አንዲትም ቃል እንኳን አልመለሰለትም። [27:12]
# ለሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ ውንጀላዎች ሁሉ ኢየሱስ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
ኢየሱስ አንዲትም ቃል እንኳን አልመለሰለትም። [27:13]
# ለሊቀ ካህናቱ እና ሽማግሌዎቹ ውንጀላዎች ሁሉ ኢየሱስ የሰጠው ምላሽ ምን ነበር?
ኢየሱስ አንዲትም ቃል እንኳን አልመለሰለትም። [27:14]