am_tq/mat/21/43.md

4 lines
363 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ኢየሱስ በጠቀሰው የቅዱሳት መጻሐፍት ክፍል መሠረት፣ ምን እንደሚሆን ኢየሱስ ተናገረ?
የእግዚአብሔር መንግሥት ከሊቀ ካህናት እና ፈሪሳውያን እንደሚወሰድ፣ ከዚያም ፍሬ ለሚያፈሩ ሕዝቦች እንደሚሰጥ ኢየሱስ ተናገረ። [21:43]