am_tq/mat/12/09.md

4 lines
297 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እጁ የደረቀችበትን ሰው ፊት ለፊት ፈሪሳውያን ምኩራብ ውስጥ ኢየሱስን የጠየቁት ጥያቄ ምንድነው?
ፈሪሳውያን ኢየሱስን የጠየቁት “በሰንበት መፈወስ ተፈቅዷልን?” በማለት ነው፤ [12:10]