am_tq/jhn/15/14.md

8 lines
356 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# የኢየሱስ ወዳጆች መሆናችንን አለመሆናችንን በምን እናውቃለን?
የሚያዘንን ብንፈጽም ወዳጆቹ እንሆናለን፡፡
# ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ለምን ወዳጆቼ አላቸው?
ከአባቱ የሰማሁን ሁሉ ስለ ገለጠላችሁ ወዳጆቼ ብሏቸዋል፡፡