# የኢየሱስ ወዳጆች መሆናችንን አለመሆናችንን በምን እናውቃለን? የሚያዘንን ብንፈጽም ወዳጆቹ እንሆናለን፡፡ # ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን ለምን ወዳጆቼ አላቸው? ከአባቱ የሰማሁን ሁሉ ስለ ገለጠላችሁ ወዳጆቼ ብሏቸዋል፡፡