8 lines
571 B
Markdown
8 lines
571 B
Markdown
|
# በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ የሚሆነው ማን እንደሚሆን ኢየሱስ ተናገረ?
|
||
|
|
||
|
ራሱን ልክ እንደ ትንሽ ልጅ የሚያዋርድ በመንግሥተ ሰማያት ታላቅ እንደሚሆን ኢየሱስ ተናገረ። [18:4]
|
||
|
|
||
|
# በኢየሱስ ያመነውን ታናሽ የሚያስት ሰው ላይ ምን ይሆናል?
|
||
|
|
||
|
በኢየሱስ የሚያምነው ታናሽ እንዲስት የሚያደርግ ሁሉ በአንገቱ ላይ የወፍጮ ድንጋይ ታስሮ ወደ ባህር ቢጣል ይሻለዋል። [18:6]
|