am_tq/gen/06/20.md

12 lines
716 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር ለኖኅ የነገረው ወደ መርከቡ ማንን እንዲያስገባ ነበር?
ኖኅ ሚስቱን፣ ሦስቱን ወንዶች ልጆቹንና የልጆቹን ሚስቶች ወደ መርከቡ እንዲያስገባ እግዚአብሔር ነገረው
# በሕይወት ይቆዩ ዘንድ ወደ መርከቡ መግባት የነበረባቸው እንስሶች የትኞቹ ናቸው?
ሕያዋን ፍጥረታት ከሆኑት ሁሉ ሁለት ሁለት ወንድና ሴት ሆነው ወደ መርከቡ መግባት ነበረባቸው
# ለእግዚአብሔር ትዕዛዝ የኖኅ ምላሽ ምን ነበር?
ኖኅ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ