# እግዚአብሔር ለኖኅ የነገረው ወደ መርከቡ ማንን እንዲያስገባ ነበር? ኖኅ ሚስቱን፣ ሦስቱን ወንዶች ልጆቹንና የልጆቹን ሚስቶች ወደ መርከቡ እንዲያስገባ እግዚአብሔር ነገረው # በሕይወት ይቆዩ ዘንድ ወደ መርከቡ መግባት የነበረባቸው እንስሶች የትኞቹ ናቸው? ሕያዋን ፍጥረታት ከሆኑት ሁሉ ሁለት ሁለት ወንድና ሴት ሆነው ወደ መርከቡ መግባት ነበረባቸው # ለእግዚአብሔር ትዕዛዝ የኖኅ ምላሽ ምን ነበር? ኖኅ እግዚአብሔር ያዘዘውን ሁሉ አደረገ