am_tn/psa/045/012.md

16 lines
951 B
Markdown

# የጢሮስ ሴት ልጅ
ጸሐፊው በጢሮስ ስለሚኖሩ ሰዎች ሲናገር እንደ ጢሮስ ልጆች ይቆጥራቸዋል። አ.ት፡ “የጢሮስ ሕዝብ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)
# የንጉሥ ሴት ልጅ
ይህ ንጉሡ የሚያገባትን ሴት ማንነት የሚያመላክት ነው። አ.ት፡ “የንጉሡ ሙሽራ” (See: Assumed Knowledge and Implicit Information)
# ሁለንተናዋ ያሸበረቀ
“በጣም ውብ”። ይህ የሴቲቱን ገጽታ ያመለክታል።
# ልብሷ በወርቅ የተሠራ ነው
ልብሷ በወርቅ ያጌጠ ወይም የተጠለፈ ነው። ይህ በአድራጊ ድምፅ ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “አንድ ሰው በወርቃማ ክር የጠለፈውን ልብስ ትለብሳለች” (አድራጊ ወይም ተደራጊ ድምፅ የሚለውን ተመልከት)