am_tn/num/15/32.md

4 lines
329 B
Markdown

# በእርሱ ላይ ሊወሰድ የሚገባው እርምጃ አልታወቀም ነበር
ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር በእርሱ ላይ ስለሚወሰደው እርምጃ አልተናገረም ነበር”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)