# በእርሱ ላይ ሊወሰድ የሚገባው እርምጃ አልታወቀም ነበር ይሄ በድርጊት መልክ ሊገለፅ ይችላል፡፡“እግዚአብሔር በእርሱ ላይ ስለሚወሰደው እርምጃ አልተናገረም ነበር”(ገቢራዊና ፍዝ የሚለውን ይመልከቱ)