am_tn/mat/27/43.md

525 B

ማቴዎስ 27፡ 43-44

የእግዚብሔር ልጅ ይህ በክርስቶስ እና በእግዚአብሔር ልጅ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያስረዳ በጣም አስፈላጊ የሆነ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) ከእርሱ ጋር የተሰቀሉት ወንበዴዎችም "ወታደሮቹ ከኢየሱስ ጋር የሰቀሏቸው ወንበዴዎችም (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])