am_tn/mat/27/43.md

8 lines
525 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ማቴዎስ 27፡ 43-44
የእግዚብሔር ልጅ
ይህ በክርስቶስ እና በእግዚአብሔር ልጅ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያስረዳ በጣም አስፈላጊ የሆነ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]])
ከእርሱ ጋር የተሰቀሉት ወንበዴዎችም
"ወታደሮቹ ከኢየሱስ ጋር የሰቀሏቸው ወንበዴዎችም (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])