am_tn/mat/27/11.md

16 lines
1.2 KiB
Markdown

# ማቴዎስ 27፡ 11-14
አሁን
በቋንቋችሁ ውስጥ የተቋረጠው ታሪክ መቀጠሉን የሚያሳይ ቃል ካለ ይህንን ቃል መጠቀሙ መልካም ይሆናል፡፡
ሀገረ ገዥው
ጵላጦስ ([MAT 27:1](./01.md))
አንተ አልክ
"አንተ ራሰህ ተቀበልከው" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]])
ይሁን እንጂ በካህናት ለቆች እና ሽማግሌዎች ክስ በቀረበበት ጊዜ
ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ነገር ግን የካህናት አለቆች እና ሽምግሌዎች በከሰሰቱት ጊዜ” (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
በእንተ ላይ የሚያቀርቡትን ክስት አትሰማምን?
"መጥፎ ነገር አድርጓል ብለው ለሚከሱህ ሰዎች ምንም ምላሽ አለመስጠትህ አስገርሞኛል!” (ተመልከት:ta:vol1:translate: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]])
አንዲት ቃል፣ በዚህም ገዥው በጣም ተገረመ፡፡
ለተርጓሚዎች ምክር፡ "አንዲት ቃል፤ ይህ ነገር ገዥውን እጅግ አስገረመው፡፡"