# ማቴዎስ 27፡ 11-14 አሁን በቋንቋችሁ ውስጥ የተቋረጠው ታሪክ መቀጠሉን የሚያሳይ ቃል ካለ ይህንን ቃል መጠቀሙ መልካም ይሆናል፡፡ ሀገረ ገዥው ጵላጦስ ([MAT 27:1](./01.md)) አንተ አልክ "አንተ ራሰህ ተቀበልከው" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-idiom]]) ይሁን እንጂ በካህናት ለቆች እና ሽማግሌዎች ክስ በቀረበበት ጊዜ ለተርጓሚዎች ምክር፡ “ነገር ግን የካህናት አለቆች እና ሽምግሌዎች በከሰሰቱት ጊዜ” (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]]) በእንተ ላይ የሚያቀርቡትን ክስት አትሰማምን? "መጥፎ ነገር አድርጓል ብለው ለሚከሱህ ሰዎች ምንም ምላሽ አለመስጠትህ አስገርሞኛል!” (ተመልከት:ta:vol1:translate: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]]) አንዲት ቃል፣ በዚህም ገዥው በጣም ተገረመ፡፡ ለተርጓሚዎች ምክር፡ "አንዲት ቃል፤ ይህ ነገር ገዥውን እጅግ አስገረመው፡፡"