am_tn/lev/24/10.md

16 lines
653 B
Markdown

# እንዲህ ሆነ
ይህ ሀረግ በመጽሐፉ አድስ ክፍል መጀመሩን ያመለክታል
# የእግዚአብሔርን ስም አቃለለ ሰደበም
ሁለቱ ሀረጐች በመሠረቱ ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው:: አት: “እግዚአብሔርን በመስደብ አቃለለ” ወይም “ስለእግዚአብሔር ክፉ ነገር ተናገረ” ተመሣሣይ ንጽጽር ይመልከቱ::
# ሰሎሚት
የሴትየዋ ስም ነው:: ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ::
# ደብራይ
የሰውየው ስም ነው:: ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ::