እንዲህ ሆነ
ይህ ሀረግ በመጽሐፉ አድስ ክፍል መጀመሩን ያመለክታል
የእግዚአብሔርን ስም አቃለለ ሰደበም
ሁለቱ ሀረጐች በመሠረቱ ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው:: አት: “እግዚአብሔርን በመስደብ አቃለለ” ወይም “ስለእግዚአብሔር ክፉ ነገር ተናገረ” ተመሣሣይ ንጽጽር ይመልከቱ::
ሰሎሚት
የሴትየዋ ስም ነው:: ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ::
ደብራይ
የሰውየው ስም ነው:: ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ::