am_tn/lev/24/07.md

1.6 KiB

አገናኝ ዐረፍተ ነገር

በመገናኛ ድንኳን ስላሉ ነገሮች እግዚአብሔር ለሙሴ መመሪያ መስጠቱን ይቀጥላል

ንጹህ ዕጣን በኀብስቱ በእያንዳንዱ ረድፍ ላይ አኑር

ዕጣኑ በኀብስቱ ላይ ሳይሆን በየረድፉ በተቆራረሱ ጐን ሊሆን ይችላል አት ንጹህ ዕጣን በየረድፉ በተቆራረሱ አጠገብ አኑር (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

የመታሰቢያ ድርሻ ሆኖ የሚቀርብ መስዋዕት

ዕጣኑ ምን እንደሚወክል መገለጽ አለበት አት: “እያንዳንዱ የተቆራረሰው የኀብስቱ አካለ መስዋዕት እንደሆነ ይወክላል” ወይም “የተቆራረሱ አካላት መሥዋዕት መሆናቸውን ይወክላል”

ይህም ዕጣን በእግዚአብሔር ፊት ይጤስ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ለእግዚአብሔር ዕጣኑን አጢሱ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ይህ መሥዋዕት

“መሥዋዕት ሆኖ የቀረበው ይህ ኀብስት”

ከሚቀርበው መሥዋዕት ድርሻቸው ነው

“ከሚቀርበው መሥዋዕት ሊወስዱት የማችሉት”

ለእግዚአብሔር በእሳት የሚቀርቡ መሥዋዕቶች

“ለእግዚአብሔር የሚቃጠሉ መሥዋዕቶች” ወይም “ለእግዚአብሔር የሚታቃጥሉአቸው መሥዋዕቶች”