am_tn/lev/24/07.md

29 lines
1.6 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አገናኝ ዐረፍተ ነገር
በመገናኛ ድንኳን ስላሉ ነገሮች እግዚአብሔር ለሙሴ መመሪያ መስጠቱን ይቀጥላል
# ንጹህ ዕጣን በኀብስቱ በእያንዳንዱ ረድፍ ላይ አኑር
ዕጣኑ በኀብስቱ ላይ ሳይሆን በየረድፉ በተቆራረሱ ጐን ሊሆን ይችላል አት ንጹህ ዕጣን በየረድፉ በተቆራረሱ አጠገብ አኑር (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)
# የመታሰቢያ ድርሻ ሆኖ የሚቀርብ መስዋዕት
ዕጣኑ ምን እንደሚወክል መገለጽ አለበት አት: “እያንዳንዱ የተቆራረሰው የኀብስቱ አካለ መስዋዕት እንደሆነ ይወክላል”
ወይም “የተቆራረሱ አካላት መሥዋዕት መሆናቸውን ይወክላል”
# ይህም ዕጣን በእግዚአብሔር ፊት ይጤስ
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ለእግዚአብሔር ዕጣኑን አጢሱ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
# ይህ መሥዋዕት
“መሥዋዕት ሆኖ የቀረበው ይህ ኀብስት”
# ከሚቀርበው መሥዋዕት ድርሻቸው ነው
“ከሚቀርበው መሥዋዕት ሊወስዱት የማችሉት”
# ለእግዚአብሔር በእሳት የሚቀርቡ መሥዋዕቶች
“ለእግዚአብሔር የሚቃጠሉ መሥዋዕቶች” ወይም “ለእግዚአብሔር የሚታቃጥሉአቸው መሥዋዕቶች”