|
# ሃገሪቱ
|
|
|
|
ይህ የእስራኤልን ህዝብ ያመለክታል (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ይህ በያሻር መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
|
|
|
|
ጸሐፊው ይህንን ጥያቄ ትዕይንቱ በሚገባ መመዝገቡን ለአንባቢው ለማስታወስ እንደ መረጃ ዳራ ተጠቅሞበታል፡፡ "ይህ በያሻር መጽሐፍ ተጽፏል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና የመረጃ ዳራ የሚሉትን ይመልከቱ)
|