1.3 KiB
1.3 KiB
እኔ በልቤ ………. ተናገርሁ
እዚህ ጋር ተርጓሚው እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ይህም ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት ነው ተርጓሚ "እኔ ለራሴ ተናገርኩ"
ልቤን ሰጠሁ
እዚህ ጋር እራሱን በ"ልብ" ይገልፃል፡፡ ሲገልፅ ለተማረው ነገር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ተርጓሚ "አገኘሁ ወይም ተማርኩ"
ልቤን ሰጠሁ
እዚህ ጋር ፀሐፊው ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ቆረጥኩ" ወይም "እራሴን ሰጠው"
እብደትን ሞኝነትንም
"እብደትና " ሞኝነት " ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው ሁለቱም ቃላት ስለሞኝነት አስተሳሰብና ባህሪይ ይናገራል ፡፡
ነፋስንም እንደመከተል ነው፡፡
ፀሐፊው፡ጥበብን፡ መማርና እብደትና ሞኝነት፡ ልክ ነፋስን ለመቆጣጣር የመሞከር ያክል፡ እርባና ቢስ ነው፡፡ ተርጓሚ ይህን በመክብብ፡ 1፡14 ላይ ተተርጉሟል፡፡ ተርጓሚ "ልክ ነፋስን የመቆጣጣር ያክል እርባና ቢስ ነው፡፡"(ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)