21 lines
1.3 KiB
Markdown
21 lines
1.3 KiB
Markdown
|
# እኔ በልቤ ………. ተናገርሁ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ጋር ተርጓሚው እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ይህም ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት ነው ተርጓሚ "እኔ ለራሴ ተናገርኩ"
|
||
|
|
||
|
# ልቤን ሰጠሁ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ጋር እራሱን በ"ልብ" ይገልፃል፡፡ ሲገልፅ ለተማረው ነገር አፅንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ተርጓሚ "አገኘሁ ወይም ተማርኩ"
|
||
|
|
||
|
# ልቤን ሰጠሁ
|
||
|
|
||
|
እዚህ ጋር ፀሐፊው ለስሜቱ አፅንኦት ለመስጠት እራሱን በልቡ ይገልፃል፡፡ ተርጓሚ "ቆረጥኩ" ወይም "እራሴን ሰጠው"
|
||
|
|
||
|
# እብደትን ሞኝነትንም
|
||
|
|
||
|
"እብደትና " ሞኝነት " ተመሣሣይ ትርጉም አላቸው ሁለቱም ቃላት ስለሞኝነት አስተሳሰብና ባህሪይ ይናገራል ፡፡
|
||
|
|
||
|
# ነፋስንም እንደመከተል ነው፡፡
|
||
|
|
||
|
ፀሐፊው፡ጥበብን፡ መማርና እብደትና ሞኝነት፡ ልክ ነፋስን ለመቆጣጣር የመሞከር ያክል፡ እርባና ቢስ ነው፡፡ ተርጓሚ ይህን በመክብብ፡ 1፡14 ላይ ተተርጉሟል፡፡
|
||
|
ተርጓሚ "ልክ ነፋስን የመቆጣጣር ያክል እርባና ቢስ ነው፡፡"(ዘይቤአዊ ንግግር ተመልከት)
|