am_tn/1sa/04/16.md

1.1 KiB

ልጄ

ዔሊ የሌላኛው ሰው እውነተኛ አባት አልነበረም፡፡ ዔሊ የሰውዬው አባት እንደሆነ አድርጎ መናገሩ እንዳልተበሳጨ ነገር ግን ሊመልስለት እንደሚገባ ለሰውዬው ለማሳየት ነው፡፡ (ዘይቤአዊ አነጋገር ተመልከት)

እስራኤል ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ

ይህ ስለሆነው ነገር አጠቃላይ መግለጫ ነው፡፡ የቀሩት የሰውዬው ንግግሮች ዝርዝሩን ያቀርባሉ፡፡

ደግሞ በሕዝቡ ዘንድ … ሁለቱም ልጆችህ …

"አሁን አንድ የባሰ ነገር እነግርሃለሁ … አሁን አንድ የባሰ ነገር እነግርሃለሁ' ወይም "ሕዝቡ ብቻ አይደለም፣ ነገር ግን ሁለቱ ልጆችህም'

የእግዚአብሔር ታቦት ተወሰደ

ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ወሰዱ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)