am_tn/1sa/04/16.md

16 lines
1.1 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ልጄ
ዔሊ የሌላኛው ሰው እውነተኛ አባት አልነበረም፡፡ ዔሊ የሰውዬው አባት እንደሆነ አድርጎ መናገሩ እንዳልተበሳጨ ነገር ግን ሊመልስለት እንደሚገባ ለሰውዬው ለማሳየት ነው፡፡ (ዘይቤአዊ አነጋገር ተመልከት)
# እስራኤል ከፍልስጥኤማውያን ፊት ሸሹ
ይህ ስለሆነው ነገር አጠቃላይ መግለጫ ነው፡፡ የቀሩት የሰውዬው ንግግሮች ዝርዝሩን ያቀርባሉ፡፡
# ደግሞ በሕዝቡ ዘንድ … ሁለቱም ልጆችህ …
"አሁን አንድ የባሰ ነገር እነግርሃለሁ … አሁን አንድ የባሰ ነገር እነግርሃለሁ' ወይም "ሕዝቡ ብቻ አይደለም፣ ነገር ግን ሁለቱ ልጆችህም'
# የእግዚአብሔር ታቦት ተወሰደ
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ፍልስጥኤማውያን የእግዚአብሔርን ታቦት ወሰዱ' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)