am_tn/1ch/06/77.md

1.0 KiB

የተቀሩት ልጆች ከዛብሎን ነገድ ተቀበሉ

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዛብሎን ነገድ እረግትን ሰጠ….. ዘሮች”

ለሜራሪ

“ሜራሪን” በ1 ዜና 6:1 እንዳለው ይተርጉሙ፡፡

ሬሞን… እና ታቦርና… ቦሶርና… ያሳና… ቅዴሞትና… ሜፍዓትና

እነዚህ ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

መሰምርያዋ

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን 1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡

እናም ከሮቤል ነገድ

በ1 ዜና 6:78-79 ያለው መረጃ ይበልጥ ግልፅ ሆኖ መረዳት እንዲቻል አቀማመጡ ተቀይሯል፡፡

ከሮቤል ነገድ

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የሮቡል ነገድ ይህን ሰጠ” ወይም “ከሮቤል ነገድም ይህንም ወሰዱ”