am_tn/1ch/06/77.md

24 lines
1.0 KiB
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የተቀሩት ልጆች ከዛብሎን ነገድ ተቀበሉ
ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዛብሎን ነገድ እረግትን ሰጠ….. ዘሮች”
# ለሜራሪ
“ሜራሪን” በ1 ዜና 6:1 እንዳለው ይተርጉሙ፡፡
# ሬሞን… እና ታቦርና… ቦሶርና… ያሳና… ቅዴሞትና… ሜፍዓትና
እነዚህ ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡
# መሰምርያዋ
ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን 1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡
# እናም ከሮቤል ነገድ
በ1 ዜና 6:78-79 ያለው መረጃ ይበልጥ ግልፅ ሆኖ መረዳት እንዲቻል አቀማመጡ ተቀይሯል፡፡
# ከሮቤል ነገድ
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የሮቡል ነገድ ይህን ሰጠ” ወይም “ከሮቤል ነገድም ይህንም ወሰዱ”