am_tn/1ch/06/66.md

532 B

ቀዓት

ይህ የሕዝቦች ስም የቀዓት ወገን ነው (1 ዜና 6:1). ይህን የቤተሰብ ስም በ1 ዜና 6:33 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡

ሴኬም… ጌዝር… ዮቅምዓምን… ቤትሖሮንን… ኤሎን… ጋትሪሞን

እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡

መሰማሪያዋ

ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን 1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡