# ቀዓት ይህ የሕዝቦች ስም የቀዓት ወገን ነው (1 ዜና 6:1). ይህን የቤተሰብ ስም በ1 ዜና 6:33 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ # ሴኬም… ጌዝር… ዮቅምዓምን… ቤትሖሮንን… ኤሎን… ጋትሪሞን እነዚህ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡ # መሰማሪያዋ ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን 1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡