am_tn/1ch/06/54.md

24 lines
1.1 KiB
Markdown

# የአሮን ልጆች እንዲቀመጡበት የተሰጠ ቦታ
ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “እነዚህ የአሮን ዘሮች እንዲኖሩበት የሰጣቸው ቦታ ነው”
# ለአሮን ልጆች ለቀዓት
“የአሮን ዘሮች ቆሬያውይን የሚኖሩበት”
# ለቀዓት ወገኖች (አንደኛው ዕጣ ነበረ)
ሕዝቦች የት እንደሚኖሩ ለመወሰን እስራኤላውያን ዕጣ ለመጣል ወሰኑ፡፡ አት: “ቆሬያውያን፡፡ መጀመሪያ የወጣው ዕጣ የእነርሱ ነበር”
# ለቀዓት
ይህ ከቆሬ ዘሮች የሆነ የሕዝቦች ቡድን ስም ነው (1 ዜና 6:1)፡፡ ይህን በ1 ዜና 6:33 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡
# ለእነርሱ … ኬብሮንን …ሰጡ
“ኬብሮን ለቀዓት ሰዎች ሰጡ”
# በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰምርያ
ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን See በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡