# የአሮን ልጆች እንዲቀመጡበት የተሰጠ ቦታ ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “እነዚህ የአሮን ዘሮች እንዲኖሩበት የሰጣቸው ቦታ ነው” # ለአሮን ልጆች ለቀዓት “የአሮን ዘሮች ቆሬያውይን የሚኖሩበት” # ለቀዓት ወገኖች (አንደኛው ዕጣ ነበረ) ሕዝቦች የት እንደሚኖሩ ለመወሰን እስራኤላውያን ዕጣ ለመጣል ወሰኑ፡፡ አት: “ቆሬያውያን፡፡ መጀመሪያ የወጣው ዕጣ የእነርሱ ነበር” # ለቀዓት ይህ ከቆሬ ዘሮች የሆነ የሕዝቦች ቡድን ስም ነው (1 ዜና 6:1)፡፡ ይህን በ1 ዜና 6:33 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ # ለእነርሱ … ኬብሮንን …ሰጡ “ኬብሮን ለቀዓት ሰዎች ሰጡ” # በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰምርያ ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን See በ1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡