am_tn/1ch/06/39.md

543 B

የሀማን ወንድሞች

“ከሄማን የሥራ ባልደረባው”

በቀኙም የቆመ

የአንድ ሰው ስልጣን በሚቆምበት ቦታ ተገለጻል፡፡ የአንድ ሰው የቀኝ ጎን ትልቅ ስልጣን ያለው ሰው የሚቆምበት ቦታ ነው ፡፡

በራክያ… ሳምዓ… ሚካኤል… በዓሤያ… መልክያ… ኤትኒ … ዛራ… ዓዳያ… ኤታን… ዛማት… ሰሜኢ… ኢኤት… ጌድሶን

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡