# የሀማን ወንድሞች “ከሄማን የሥራ ባልደረባው” # በቀኙም የቆመ የአንድ ሰው ስልጣን በሚቆምበት ቦታ ተገለጻል፡፡ የአንድ ሰው የቀኝ ጎን ትልቅ ስልጣን ያለው ሰው የሚቆምበት ቦታ ነው ፡፡ # በራክያ… ሳምዓ… ሚካኤል… በዓሤያ… መልክያ… ኤትኒ … ዛራ… ዓዳያ… ኤታን… ዛማት… ሰሜኢ… ኢኤት… ጌድሶን እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡