am_tn/1ch/06/33.md

20 lines
625 B
Markdown

# እነዚህ ናቸው
“እነዚህ ሙዚቀኞች ነበሩ”
# ከቀዓት ልጆች
ይህ የሕዝቦች ስም የቀዓት ወገን ነው (1 ዜና 6:1).
# ወደኋላ ማየት
ይህ ማለት ዝርዝሩ ከቅርብ ጊዜ ወደቆየው በቅደም ተከተል እየሄደ ነው ማለት ነው።
# ኤማን… ይሮሐም… የኤሊኤል… የቶዋ… የሱፍ… መሐት
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
# ሕልቃና… አማሢ
የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 6:25 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡