am_tn/1ch/06/33.md

625 B

እነዚህ ናቸው

“እነዚህ ሙዚቀኞች ነበሩ”

ከቀዓት ልጆች

ይህ የሕዝቦች ስም የቀዓት ወገን ነው (1 ዜና 6:1).

ወደኋላ ማየት

ይህ ማለት ዝርዝሩ ከቅርብ ጊዜ ወደቆየው በቅደም ተከተል እየሄደ ነው ማለት ነው።

ኤማን… ይሮሐም… የኤሊኤል… የቶዋ… የሱፍ… መሐት

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ሕልቃና… አማሢ

የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 6:25 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡