am_tn/1ch/06/31.md

20 lines
1011 B
Markdown

# በእግዚአብሔር ቤት
“ሰዎች ከያህዌ ጋር የሚገናኙበት” ይህ በዳዊት ጊዜ ድንኳን ነበረ፡፡
# ታቦቱ እዚያ አረፈ
“የእስራኤል ሕዝብ ታቦቱን በዚያ አኖሩ”
# በመገናኛ ድንኳን ማደሪያ
አማራጭ ትርጉሞች የሚሆኑት 1) “የመገናኛው ድንኳን” እና “ማደሪያው” ሁለቱም ለተመሳሳይ ነገር የሚያገለግሉ ናቸው ወይም 2) ማደሪያው የመገናኛው ድንኳን ክፍል ነው፣ “የመገናኛው ድንኳን ውስጠኛ ክፍል”
# በየተራቸውም ያገለግሉ ነበር
“ሥራቸውን ሠሩ” ወይም “የተለያዩ ስራዎቻቸውን ሠሩ”
# በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊቀርብ ይችላል፡፡ አት: “ዳዊት በሰጣቸው መመሪያ መሠረት” ወይም “በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት”