am_tn/1ch/06/31.md

1011 B

በእግዚአብሔር ቤት

“ሰዎች ከያህዌ ጋር የሚገናኙበት” ይህ በዳዊት ጊዜ ድንኳን ነበረ፡፡

ታቦቱ እዚያ አረፈ

“የእስራኤል ሕዝብ ታቦቱን በዚያ አኖሩ”

በመገናኛ ድንኳን ማደሪያ

አማራጭ ትርጉሞች የሚሆኑት 1) “የመገናኛው ድንኳን” እና “ማደሪያው” ሁለቱም ለተመሳሳይ ነገር የሚያገለግሉ ናቸው ወይም 2) ማደሪያው የመገናኛው ድንኳን ክፍል ነው፣ “የመገናኛው ድንኳን ውስጠኛ ክፍል”

በየተራቸውም ያገለግሉ ነበር

“ሥራቸውን ሠሩ” ወይም “የተለያዩ ስራዎቻቸውን ሠሩ”

በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊቀርብ ይችላል፡፡ አት: “ዳዊት በሰጣቸው መመሪያ መሠረት” ወይም “በተሰጣቸው መመሪያ መሠረት”