am_tn/1ch/05/20.md

744 B

ወደ እግዚአብሔር ጮኸዋልና

“እስራኤላውያን እግዚአብሄር እንዲረዳቸው ፀለዩ”

እንስሶቻቸውን ያዙ

“እስራኤላውያን አጋራውያን እንስሶች ያዙ”

አምሳ ሺህ ግመሎች

“50,000 ግመሎች”

250,000 በጎች

ሁለት መቶ አምሳ ሺህም በጎች

ሁለት ሺህም አህዮች

“2,000 አህዮች”

100,000 ወንዶች

“ከሰዎችም መቶ ሺህ”

ጦርነቱ ከእግዚአብሄር ነበረ

በጦርነት ውስጥ የእግዚአብሔር እገዛ ጦርነቱን ያመጣው እሱ እንደሆነ አዘጋገቡ ያሳያል፡፡AT: “እግዚአብሔር ስለረዳቸው”