am_tn/1ch/05/20.md

28 lines
744 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ወደ እግዚአብሔር ጮኸዋልና
“እስራኤላውያን እግዚአብሄር እንዲረዳቸው ፀለዩ”
# እንስሶቻቸውን ያዙ
“እስራኤላውያን አጋራውያን እንስሶች ያዙ”
# አምሳ ሺህ ግመሎች
“50,000 ግመሎች”
# 250,000 በጎች
ሁለት መቶ አምሳ ሺህም በጎች
# ሁለት ሺህም አህዮች
“2,000 አህዮች”
# 100,000 ወንዶች
“ከሰዎችም መቶ ሺህ”
# ጦርነቱ ከእግዚአብሄር ነበረ
በጦርነት ውስጥ የእግዚአብሔር እገዛ ጦርነቱን ያመጣው እሱ እንደሆነ አዘጋገቡ ያሳያል፡፡AT: “እግዚአብሔር ስለረዳቸው”