am_tn/1ch/05/18.md

627 B

ሮቤል

ይህ ከሮቤል ለሆነው ነገድ መጠሪያ ነው፡፡

ጋድ

ይህ ከጋድ ለሆነው ነገድ መጠሪያ ነው፡፡

44,760 ወታደሮች

“አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ወታደሮች”

ጋሻና ሰይፍ የሚይዙ፥ ቀስተኞችም

ወታደሮቹ በተሸከሙት መሣሪያ በጦርነት ረገድ የተካኑ ናቸው፡፡ አት: - “ሁሉም በጦር ሜዳ በጥሩ እንዲዋጉ የሰለጠኑ”

አጋራውያን… ኢጡር… ናፌስ… ናዳብ

እነዚህ የሕዝቦች ስሞች ናቸው፡፡