am_tn/1ch/05/18.md

20 lines
627 B
Markdown
Raw Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# ሮቤል
ይህ ከሮቤል ለሆነው ነገድ መጠሪያ ነው፡፡
# ጋድ
ይህ ከጋድ ለሆነው ነገድ መጠሪያ ነው፡፡
# 44,760 ወታደሮች
“አርባ አራት ሺህ ሰባት መቶ ስድሳ ወታደሮች”
# ጋሻና ሰይፍ የሚይዙ፥ ቀስተኞችም
ወታደሮቹ በተሸከሙት መሣሪያ በጦርነት ረገድ የተካኑ ናቸው፡፡ አት: - “ሁሉም በጦር ሜዳ በጥሩ እንዲዋጉ የሰለጠኑ”
# አጋራውያን… ኢጡር… ናፌስ… ናዳብ
እነዚህ የሕዝቦች ስሞች ናቸው፡፡