am_tn/1ch/04/34.md

788 B

ምሾባብ፥… የምሌክ፥… ኢዮስያ፥… አሜስያስ… ኢዮኤል… ኢዩ… ዮሺብያ… ሠራያ … ዓሢኤል… ኤልዮዔናይ… ያዕቆባ… የሾሐያ… ዓሣያ… ዓዲዔል… ዩሲምኤል… በናያስ… ዚዛ… ሺፊ… አሎን… ይዳያ… ሺምሪ… ሸማያ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

እነዚህ በስም የተጠቀሱት መሪዎች ነበሩ፡፡

‹‹እነዚህ ወንዶች መሪዎች ነበሩ፡፡››

ነገዶቻቸው በከፍተኛ ሁኔታ ጨምረዋል

ጎሳው በጎሳው ውስጥ ላሉት ሰዎች ትክክለኛ መግለጫ ነው፡፡ አት: “በየወገናቸው ያለው የሕዝብ ብዛት እጅግ ጨምሯል”