# ምሾባብ፥… የምሌክ፥… ኢዮስያ፥… አሜስያስ… ኢዮኤል… ኢዩ… ዮሺብያ… ሠራያ … ዓሢኤል… ኤልዮዔናይ… ያዕቆባ… የሾሐያ… ዓሣያ… ዓዲዔል… ዩሲምኤል… በናያስ… ዚዛ… ሺፊ… አሎን… ይዳያ… ሺምሪ… ሸማያ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ # እነዚህ በስም የተጠቀሱት መሪዎች ነበሩ፡፡ ‹‹እነዚህ ወንዶች መሪዎች ነበሩ፡፡›› # ነገዶቻቸው በከፍተኛ ሁኔታ ጨምረዋል ጎሳው በጎሳው ውስጥ ላሉት ሰዎች ትክክለኛ መግለጫ ነው፡፡ አት: “በየወገናቸው ያለው የሕዝብ ብዛት እጅግ ጨምሯል”